ተቋማዊ አቅም

  • 2‚115 የካበተ ልምድ ያላቸው ቋሚና የኮንትራት ሠራተኞች
  • በዓመት ለ3500 ጊዜያዊ ሰራተኞች የስራ እድል የሚፈጥር
  • በመላው የሀገራችን ክልሎች የሚገኙ
    › 11 የግብይት ማዕከላት
    › 81 የእህልና ቡና ግብይት ጣቢያዎች
    › 105 የአትክልትና ፍራፍሬ ማከፋፈያ፣ ማደራጃና መሸጫ መደብሮች
    › 7 የፍጆታ ዕቃዎች ማከፋፈያና ማደራጃ መደብሮች
    › 820,000 ሜትሪክ ቶን የመያዝ አቅም ያላቸው ዘመናዊ የእህል መጋዘኖች
    › በሰዓት 10 ቶን የቅባት እህልና ጥራጥሬ፣ በቀን 90 ቶን ቡና ማበጠርና ማደራጀትና መለየት የሚችሉ ዘመናዊ ማሽኖች
    › ለደንበኞች እህል፣ ቡና፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወደብ ድረስ ማጓጓዝ የሚችሉዘመናዊ የጭነት ተሸከርካሪዎች፤
    › ደረጃቸውን የጠበቁ የቅባት እህል፣ የጥራጥሬና የቡና ማደራጃና ማከማቻ ማዕከላት፤
    ዘመናዊ የቡና መቅመሻ ላቦራቶሪ
    › 80 ቶን እህልና ቡና የመመዘን አቅም ያላቸው ዘመናዊ የምድር ሚዛኖች