ለደንበኞች የሚሰጡ የሎጂስቲክስ፣ የቴክኒክና ሌሎች ተጓዳኝ አገልግሎቶች

  • በዘመናዊ ማሽኖች ቡና፣ ቅባት እህል እና ጥራጥሬ ማበጠርና ማደራጀት 
  • ዘመናዊ የእህል እና ቡና መጋዘኖች ኪራይ
  • በሀገር አቋራጭ እና ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች ጭነት ማጓጓዝ
  • በዘመናዊ ላቦራቶሪ  የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የቡና ጣዕም በላቦራቶሪ ልየታ
  • አጠቃላይ የመኪና አካል ጥገና
    የምድር ሚዛን አገልግሎቶችን በዋናነት እንሰጣለን

  በሥልጠና አገልግሎት ዘርፍ

  • ለጨረታ አጽዳቂ ኮሚቴ አባላት የሚረዳ የግዥ ሥልጠና፣
  • ውል አስተዳደር
  • ግዥና አቅርቦት
  • ንብረት አስተዳደር
  • ገቢና የወጭ  ንግድ ፕሮሲጀር ስልጠናዎች በተግባር   ታግዞ  ይሰጣል፡፡

የማማከር አገልግሎት

  • የቴክኒክ መገለጫ (Technical Specification) ማዘጋጀት
  • ከግዥ እና ከንብረት አስተዳደር ጋር ተያያዥ የሆኑ መመሪያዎች ማዘጋጀት

ለተጨማሪ መረጃ 0114 42 05 94 | 0114 70 88 00 | 0114 40 25 35 | 0114 40 17 63