በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገመ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሐምሌ 4/2017 ዓ/ም ገመገመ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራር ጋር መድረክ በመፍጠር የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት…

Continue Readingበሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገመ

በትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ሐምሌ 15/ 2017 ዓ.ም አካሄደ። ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጃቸው የሥልጠና ሰነዶች ማለትም የገበያ ስልት (ማርኬቲንግ ስትራቴጂ)፣ ተቋማዊ ማህበራዊ ኃላፊነት፣ የዋጋ ግንባታ ስልት፣…

Continue Readingበትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ

በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ሐምሌ 17/ 2017 ዓ.ም ውይይት አደረጉ። በኮርፖሬሽኑ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ም/ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ዱባለ…

Continue Readingበ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

ኮርፖሬሽኑ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በመተባበር 7ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐምሌ 22/ 2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሃይሉ ንጉሴ በመርሃ-ግብሩ ላይ…

Continue Readingኮርፖሬሽኑ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ

ኮርፖሬሽኑ የክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት አከናወነ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በክረምት የበጎ አድራጎት ሥራዎችን ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በማከናወን ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ከድሬዳዋ ቅርንጫፍ ቢሮ ጋር በመቀናጀት የደም ልገሳ፣ ለተማሪዎች የትምህርት…

Continue Readingኮርፖሬሽኑ የክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት አከናወነ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አካሄዱ

የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች የዘንድሮውን ‹‹በመትከል ማንሰራራት›› የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በንፋስ ስልክ-ላፍቶ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሐምሌ 24/ 2017 ዓ.ም አካሄዱ፡፡ በአረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሃ -ግብር…

Continue Readingየኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አካሄዱ

በኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚና የዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የዘርፍ አማካሪዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ የዋና ክፍል እና…

Continue Readingበኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ ያላችሁ!

የኢ.ፌ.ድ.ሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው 2ኛው የንግድ ሳምንት መርሀ ግብር በገቢ ንግድ ዘርፍ የሀገር ውስጥ ገበያን በማረጋጋት ኮርፖሬሽኑ ላደረገው አስተዋፅኦ 1ኛ…

Continue Readingእንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ ያላችሁ!

2ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ተከፈተ

2ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዘዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንዲሁም በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ተጋባዥ እንግዶች በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ:: የንግድ ሳምንቱ ለአንድ…

Continue Reading2ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ተከፈተ