እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ ያላችሁ!

የኢ.ፌ.ድ.ሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው 2ኛው የንግድ ሳምንት መርሀ ግብር በገቢ ንግድ ዘርፍ የሀገር ውስጥ ገበያን በማረጋጋት ኮርፖሬሽኑ ላደረገው አስተዋፅኦ 1ኛ ደረጃ የላቀ የስራ አፈፃፀም ዕውቅና ተበርክቶለታል:: በዚህም ውጤት መላው የኮርፖሬሽኑ የቦርድ አመራሮች፣ የኮርፖሬሽኑ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፣ ደንበኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት የውጤቱ ባለቤት ናችሁና እንኳን ደስ ያላችሁ::