2ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዘዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንዲሁም በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ተጋባዥ እንግዶች በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ::
የንግድ ሳምንቱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ሲሆን ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞ ቀርቧል::
ይምጡ! ይጎብኙ! ይሸምቱ! የገበያ ትስስርም ይፍጠሩ!

