የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ፖስታ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ፖስታ ያሏቸውን የግብይት እና የሎጀስቲክስ ሰንሰለት በማቀናጀት በኢ-ኮሜርስ ዲጂታል የግብይት ማዕቀፍ ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈራርመዋል።…

Continue Readingየኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ፖስታ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

ኮርፖሬሽኑ እና በኢንተርፕራይዙ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በአዲስ አበባ የንግድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 08 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ…

Continue Readingኮርፖሬሽኑ እና በኢንተርፕራይዙ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ሥልጠና ተሰጠ

በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ለኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ከታህሳስ 23-24/ 2018 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሥልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ የመንግስት…

Continue Readingበግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ሥልጠና ተሰጠ

ኮርፖሬሽኑ በዓለም የጥራት ሣምንት ላይ ምርትና አገልግሎቶቹን አስተዋወቀ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አዘጋጅበት በጥራት መንደር እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የጥራት ሣምንት ላይ ምርቶቹን አስተዋውቋል፡፡፡ “ጥራት፡- በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል ከህዳር 11–15/2018 ዓ/ም በተካሄደውና…

Continue Readingኮርፖሬሽኑ በዓለም የጥራት ሣምንት ላይ ምርትና አገልግሎቶቹን አስተዋወቀ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገመ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሐምሌ 4/2017 ዓ/ም ገመገመ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራር ጋር መድረክ በመፍጠር የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት…

Continue Readingበሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገመ

በትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ሐምሌ 15/ 2017 ዓ.ም አካሄደ። ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጃቸው የሥልጠና ሰነዶች ማለትም የገበያ ስልት (ማርኬቲንግ ስትራቴጂ)፣ ተቋማዊ ማህበራዊ ኃላፊነት፣ የዋጋ ግንባታ ስልት፣…

Continue Readingበትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ

በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ሐምሌ 17/ 2017 ዓ.ም ውይይት አደረጉ። በኮርፖሬሽኑ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ም/ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ዱባለ…

Continue Readingበ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ