ኮርፖሬሽኑ እና በኢንተርፕራይዙ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በአዲስ አበባ የንግድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 08 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ…
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በአዲስ አበባ የንግድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 08 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ…
በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ለኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ከታህሳስ 23-24/ 2018 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሥልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ የመንግስት…
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አዘጋጅበት በጥራት መንደር እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የጥራት ሣምንት ላይ ምርቶቹን አስተዋውቋል፡፡፡ “ጥራት፡- በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል ከህዳር 11–15/2018 ዓ/ም በተካሄደውና…
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሐምሌ 4/2017 ዓ/ም ገመገመ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከኮርፖሬሽኑ የበላይ አመራር ጋር መድረክ በመፍጠር የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት…
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ሐምሌ 15/ 2017 ዓ.ም አካሄደ። ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጃቸው የሥልጠና ሰነዶች ማለትም የገበያ ስልት (ማርኬቲንግ ስትራቴጂ)፣ ተቋማዊ ማህበራዊ ኃላፊነት፣ የዋጋ ግንባታ ስልት፣…
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ሐምሌ 17/ 2017 ዓ.ም ውይይት አደረጉ። በኮርፖሬሽኑ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ም/ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ዱባለ…
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በመተባበር 7ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐምሌ 22/ 2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሃይሉ ንጉሴ በመርሃ-ግብሩ ላይ…
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በክረምት የበጎ አድራጎት ሥራዎችን ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በማከናወን ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ከድሬዳዋ ቅርንጫፍ ቢሮ ጋር በመቀናጀት የደም ልገሳ፣ ለተማሪዎች የትምህርት…
የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች የዘንድሮውን ‹‹በመትከል ማንሰራራት›› የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በንፋስ ስልክ-ላፍቶ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሐምሌ 24/ 2017 ዓ.ም አካሄዱ፡፡ በአረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሃ -ግብር…
በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚና የዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የዘርፍ አማካሪዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ የዋና ክፍል እና…