አትክልትና ፍራፍሬ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ዘርፍ የተለያዩ የአትክልት፣ የፍራፍሬና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ለምግብነት የሚውሉ የግብርና ምርቶችን ከአገር ውስጥ አምራቾች በመግዛት ለተጠቃሚው በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል፤ አምራቹንም ላመረተው ምርት ተገቢውን ዋጋ እንዲያገኝ በማድረግ ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ለሀገራችን የግብርና ሥነ-ምኅዳር የሚስማማሙ የተመረጡ የአትክልት ዘሮችን ከውጭ ሀገራት በማስመጣት አምራቾችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል፡፡ በተጨማሪም የተመረጡ የፍራፍሬ ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ የራሱን አስተዋጽዖ ያበረክታል፡፡

የምርት ዓይነቶች

ለተጨማሪ መረጃ 0911394931 ይደውሉ፡፡