የኢንዱስትሪ ውጤቶች

ኢንሥኮ በኢንዱስትሪ ውጤቶች ንግድ የተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦችን በዋነኝት ከአገር ውስጥ አምራቾች በመረከብና ተጨማሪ ምርቶችን ከውጭ በማስገባት ለሸማቹ በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል፡፡ በዚህም የሸማቹን ገበያ በዋጋ እና በአቅርቦት ያጋጋል፤ ለአገር ውስጥ አምራቾች ሰፊና አስተማማኝ የገበያ ዕድል ይፈጥራል፡፡ ከዚም ባሻገር የኢንዱስትሪ የፍጆታ ሸቀጦች የግብይት ሠንሠለት እንዲያጥር በማድረግና ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማህበራትና፣ በቸርቻሪዎች በኩል በቀጥታ ለሸማቹ እንዲደርሱ በማድረግ የሸማቹን ተጠቃሚነት ለማረገጋጥ ይሠራል፡፡

የምርት ዓይነቶች