ኮርፖሬሽኑ እና በኢንተርፕራይዙ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና በአዲስ አበባ የንግድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 08 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈረመ፡፡…

በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ሥልጠና ተሰጠ

በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ለኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ከታህሳስ 23-24/ 2018 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሥልጠናው…

ኮርፖሬሽኑ በዓለም የጥራት ሣምንት ላይ ምርትና አገልግሎቶቹን አስተዋወቀ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አዘጋጅበት በጥራት መንደር እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የጥራት ሣምንት ላይ…

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገመ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሐምሌ 4/2017 ዓ/ም ገመገመ፡፡…

በትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽን ትግበራ ንቅናቄ ላይ የተዘጋጀ መድረክ ሐምሌ 15/ 2017 ዓ.ም አካሄደ። ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጃቸው…

በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት ሃገራዊ የልማት እቅድ ዙሪያ ሐምሌ 17/ 2017 ዓ.ም ውይይት አደረጉ።…

ኮርፖሬሽኑ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በመተባበር 7ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐምሌ 22/ 2017 ዓ.ም…

ኮርፖሬሽኑ የክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት አከናወነ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በክረምት የበጎ አድራጎት ሥራዎችን ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በማከናወን ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ…

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አካሄዱ

የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች የዘንድሮውን ‹‹በመትከል ማንሰራራት›› የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በንፋስ ስልክ-ላፍቶ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ…