የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ዘርፍ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአትክልትና ፍራፍሬ ንግዱ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ከአገር ውስጥ አምራቾች በመግዛት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ  የሚያቀርብ ሲሆን የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች የሆኑ መሰረታዊ  ሸቀጦችን አቅርቦትን በማሳደግ ገበያን በቀጥታ  የማረጋጋት እንዲሁም ለሀገራችን ስነ•ምህዳር የሚስማማሙ የተመረጡ የአትክልት ዘሮችን ከወጭ ሀገር አስመጥቶ አምራቾችን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ በተጨማሪም ልዩ ልዩ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡

የምርት ዓይነቶች

  • ብርቱካን፣ ሙዝ፣ ማንጎ፣ አናናስ፣ ካሮት፣ ሽንኩርት፣ ድንች፣ ቲማቲም፣ ስኳር ድንች፣ መንደሪን፣ ኮምጣጤ
  • የቲማቲም ድልህ፣ የቲማቲም ጭማቂ፣ የብርቱካን ማርማላት፣ ፓስታና ማካሮኒ፣ ሩዝ
  • የተለያዩ የአትክልት ዘሮች
  • ዱቄት፣ ስኳርና የምግብ ዘይት

ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶች

  • ማንጎ፣ አቮካዶ፣ ቲማቲም፣ ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ድንች

የወጪ ንግድ መዳረሻዎች

  • ጅቡቲ፣ ሶማሊላንድ

የሽያጭ/ማከፋፈያ መደብሮች

  • በአዲስ አበባ የሚገኙ የችርቻሮ መሸጫ መደብሮች
  • በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የሽያጭ ኮንቴነሮች የችርቻሮ ሽያጭ ይካሄዳል

  

የማከፋፈያ መደብሮች

  • ፒያሳ አትክልት ተራ ጎን
  • አፍንጮ በር ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር አካባቢ
  • ቄራ

በክልሎች

  • በሁሉም ክልሎች በሚገኙ 105 አትክልትና ፍራፍሬ ማከፋፈያ ማዕከላትና የመሸጫ ሱቆች ሽያጭ ይካሄዳል

ቢሾፍቱ ማከፋፈያ                    > 0114/33 83 65

አዳማ ማከፋፈያ                       > 0221/11 13 99

መተሃራ ማከፋፈያ                    > 0222/26 00 27

ሀረር ማከፋፈያ                         > 0226/66 15 30

ድሬደዋ ማከፋፈያ                    > 0251/11 21 98

አሰላ ማከፋፈያ                         > 0223/31 27 11

ሻሸመኔ ማከፋፈያ                     > 0461/10 34 48

ባህር ዳር ማከፋፈያ                 > 0582/20 40 93

ሀዋሳ ማከፋፈያ                        > 0461/10 34 48

አርባምንጭ ማከፋፈያ              > 0114/16 36 65

ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ: +251114164288/0338