የፍጆታ ዕቃዎች ንግድ ሥራ ዘርፍ

ኢንሥኮ በፍጆታ ዕቃዎች ንግድ ሥራው ምርቶችን ከውስጥና ከውጭ አምራቾች በማቅረብ የገበያ ዋጋን የማረጋጋትና ለሸማቹን በተመጣጣኝ ዋጋ የምርት አቅርቦትን ለማረጋገጥ ይሠራል፡፡ የንግድ ሥርዓቱ የምርት ሰንሰለትም ያጠረ እንዲሆን በማድረግ  ጥራቱን የጠበቀ ምርት በአስተማማኝነት በሸማቾች ማህበራት፣ በሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣  ካፌዎችና በቸርቻሪዎች በኩል በቀጥታ ለሸማቹ እንዲደርሱ ይደርጋል፡፡

የምርት ዓይነቶች

  • መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች (ዘይት፣ ስኳር፣ የስንዴ ዱቄት)
  • የታሸጉ ምግቦች
  • የተለያዩ ለስላሳ መጠጦች
  • የቤትና የግል ንጽህና መጠበቂያዎች
  • መቆያና ጣፋጭ ምግቦች
  • የጽህፈት መሳሪያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በቸርቻሪዎች አማካይነት ለተጠቃሚዎች በመሸጥ የፍጆታ ሸቀጦች ዋጋን ማረጋጋት ነው፡፡

የፍጆታ ሸቀጦች ግብይት ማዕከላት

በአዲስ አበባ

  • ቃሊቲ ደብረ ዘይት መንገድ ቆርኪ ፋብሪካ ፊትለፊት
  • መገናኛ ኒያላ ሞተርስ አጠገብ
  • መርካቶ የቀድሞው ጅንአድ ግቢ ውስጥ

         

በክልሎች

  • ሀዋሳ - ግብርና ኮሌጅ በስተጀርባ
  • ሻሸመኔ - ከኢትዮ ቴሌኮም ፊትለፊት
  • ደሴ - ደሴ የአውቶቡስ ጣቢያ/ከአምባሰል ንግድ ስራ ጎን
  • ባህር ዳር - ፓፒረስ ሆቴል

ቃሊቲ ሽያጭ ማዕከል               0114 71 70 34

መገናኛ ሽያጭ ማዕከል              0116 67 26 34

መርካቶ ሽያጭ ማዕከል            0111 26 61 19

በክልሎች የሽያጭ መደብሮች አድራሻ

ባህር ዳር ሽያጭ ማዕከል            0582 26 66 88

ደሴ ሽያጭ ማዕከል                    0333 11 00 67

ሀዋሳ ሽያጭ ማዕከል                  0462 12 32 38

ሻሸመኔሽያጭ ማዕከል               0462 11 51 69

ለመረጃ

ስልክ: +251114705454

+251114716132

+251114717834